I am the big football fun, So I love talking and writing about football tactic, history, players, philosophy, managers and others activity of football round of the world.
በአለም አቀፍ የተከናወኑ የእስፖርት ክስተቶችን ፣ ታላላቅ የእግር ኳስ ደርቢ ጨዋታዎችን፣ የክለቦችንና የተጫዋቾችን ታሪክ፣ የእግር ኳስ ፍልስፍና እንደዚሁም ሌሎች የስፓርት ገድሎችን በሚያምር አቀራረብና ትንታኔ ለስፕርት አፍቃሪያኑ እናቀርባለን፡፡